Elbee Manufacturing Plc
አዲስ የፋሽን ዲዛይንንግ ምዕራፍ ኤል ቢ ከመነሻው "አይቻልም"ን በማስወገድ "እሞክራለሁ፣ አደርጋለሁ፣ እችላለሁ፣ ቀላል ነው." የሚል ትውልድ ለመፍጠር ወጥኖ የተነሳ ድርጅት ነው። ኤል ቢ የሀገራችንን የፋሽን ዲያንንግ ዘርፍ ሐሳብዎን እውን አድርጎ ለማሳየት ራሱን ያዘጋጀ ድርጅት ነው ኤል ቢ ተለብሶ ማየት የሚፈልጉትን ማንኛውንም የፋሽን ዲዛይንንግ መነሻ ሀሳብ ይዘው ሲመጡ ያን ያፈለቁት የፋሽን ዲዛይንንግ ሀሳብ በብቁ ባለሙያዎቹ አማካኝነት አጎልብቶ ወደ ተግባር ለመቀየር ዝግጅቱን አጠናቋል። ታዲያ ወደ ኤል ቢ ለመምጣት ሲወስኑ የጥራትና የመጠን ጉዳይ ፈጽሞ እንዳያሳስቦት። ፈጠራ ከታከለባቸው የደንብ ልብሶች እስከ ተወዳጅ የክት አልባሳት አሳምሮ ሰርቶ በማስረከብ አሳምኖ ይሸኛል። እንዲሁም ኤል ቢ ቢኖር ብለው በምናብዎ የሳሉትን ባህላዊና ዘመናዊ የቤትና የቢሮ ማስዋቢያ ቅንጡ ቁሳቁሶችን ባሰቡት ደረጃና መጠን ሰርቶ ያስርክቦታል። በኤል ቢ ዘንድ አልችልም አይቻልም! ኑ አብረን እንቻል! ኤልቢ ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የተ/የግ/ማኀበር አድራሻ ከአያት አደባባይ ወደ ጣፍ በሚወስደው መንገድ ቲ ኤን ቲ ህንፃ ፊትለፊት እንገኛለን _ ስልክ _ኢሜል_elbeemanufacturing@gmail.com
7-day free trial · no credit card
Verified contacts
5
available on Kipplo
LinkedIn employees
5
51 to 200 range
Open roles
—
no listings
Distinct roles
5
indexed titles
Tech stack
0
tools in use
Monthly traffic
—
organic / mo
Sign up free to see all 5 verified contacts at Elbee Manufacturing Plc
Free for 7 days · 50 credits · no card · only pay for verified records.
Decision-makers and verified team members
5 contacts with verified email or phone · masked until revealed.
No verified contacts on record for this company yet.
Top roles at Elbee Manufacturing Plc
5 distinct titles indexed · top 5 shown.
- 1full-stack developer
- 1information technology officer
- 1production manager
- 1react js developer
- 1sales and marketing officer
Sign up to unlock all 5 contacts at Elbee Manufacturing Plc
Free for 7 days · 50 credits · no card · only pay for verified records.
Sign up to reveal 5 verified contacts at Elbee Manufacturing Plc
7-day trial · no credit card · cancel anytime · only pay for verified records.
Trusted by sales, marketing, and GTM engineering teams.