Ethiopian Association Of Civil Engineers
The Ethiopian Association of Civil Engineers (EACE) is a membership association of Ethiopian civil engineers. Its main goal is promoting the civil engineering profession and increasing its impact on the overall economic development of Ethiopia, while making contributions in the protection of the natural and man-made environment. EACE was established on January 27, 1997 under the Ethiopian law by a group of civil engineering professionals and academicians. የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማኅበር ጥር 19 ቀን በ1989 ዓ.ም ተቋቋመ፡፡ ዓላማ የኢትዮጵያ ሲቪል መሐንዲሶች ማህበር ከፖለቲካ ነፃ የሆነና ለትርፍ ያልተቋቋመ የሙያ ማህበር ሲሆን የሚከተሉት ዓላማዎች ይኖሩታል፡፡ 1. የሲቪል ምሕንድስናን ሙያ ማሣደግና ማጎልበት÷ 2. በሀገሪቱ የሲቪል ምሕንድስናን ትምህርትና የምርምር ሥራዎች እንዲበረታቱ ማድረግ÷ 3. የማህበሩ አባላት በሙያቸው እንዲጎለብቱ ሁኔታዎችን ማመቻቸት÷ 4. በሀገርና በዓለም አቀፍ ደረጃ በሲቪል መሐንዲሶች ተዛማጅ ሙያተኞች የሙያ ማበራት መካከል ሊኖር የሚገባውን ሙያዊ ዝምድናና ግንኙነት ማጎልበትና ማሳደግ÷ 5. በሲቪል ምሕንድስና ሙያ አካባቢ በሚከሰቱ ችግሮች ላይ ለመወያየት የሚያስችል መድረክ ማመቻቸት÷ 6. ሙያ ነክ የሆኑ ስብሰባዎችን÷ መጽሔቶችንና ጽሑፎችን ማዘጋጀት÷ ማሰራጨት÷ 7. ሙያዊና ቴክኒክ ነክ ምክሮችንና መረጃዎችን ለሚመለከታቸው አካላት እንደአስፈላጊነቱ ማበርከት÷ 8. በሀገር ውስጥ የሚገኙትን የዲዛይን የማቴሪያልና የኮንስትራክሽን ስታንዳርዶችና ኮዶች በሚሻሻሉበት፤ በሚዳብሩበትና በሚዘጋጁበት ጊዜ የሚፈለገውን አስተዋጽኦ ሁሉ ማድረግ÷ 9. የማህበሩንና የማህበርተኞችን አጠቃላይ የሙያ መብቶች ማስጠበቅና ለማዳበር አስፈላጊውን ሁሉ ማድረግ÷ 10. የሙያ ሥነ ምግባር በአባላትና በሙያው በተሰማሩ ሁሉ እንዲከበር ጥረት ማድረግ÷ 11. የሲቪል መሐንዲሶች የአካባቢ ጥበቃ ግንዛቤ ማዳበር÷ 12. የላቀ አስተዋጽዖ ላደረጉ አባላት ዕውቅና መስጠት÷ 13. ከሙያው ጋር ተዛማጅነት ያላቸውን ስነ-ፅሑፎች፡ የሲቪል ምህንድስና ዕውቅ ዛይኖች፡ፊልሞችና ሌሎች ማቴሪያሎችን ማሰባሰብና መጠበቅ፤ 14. ለማህበሩ አባላት የሙያ ደረጃና የእውቅና ሰርተፊኬት መስጠት፡፡ 15. ሌሎች ከሙያው ጋር ግንኙነት ያላቸውን ተግባራት ሁሉ ማከናወን÷
7-day free trial · no credit card
Verified contacts
9
available on Kipplo
LinkedIn employees
22
1 to 10 range
Open roles
—
no listings
Distinct roles
9
indexed titles
Tech stack
0
tools in use
Monthly traffic
—
organic / mo
Sign up free to see all 9 verified contacts at Ethiopian Association Of Civil Engineers
Free for 7 days · 50 credits · no card · only pay for verified records.
Decision-makers and verified team members
9 contacts with verified email or phone · masked until revealed.
No verified contacts on record for this company yet.
Top roles at Ethiopian Association Of Civil Engineers
9 distinct titles indexed · top 9 shown.
- 1account manager
- 1administrative aide
- 1civil engineering professional
- 1data collector at amhara road work enterprise
- 1drive car lesson
- 1engineer
- 1hawassa branch manager
- 1professional member
- 1urban land administrative and managment
Sign up to unlock all 9 contacts at Ethiopian Association Of Civil Engineers
Free for 7 days · 50 credits · no card · only pay for verified records.
Sign up to reveal 9 verified contacts at Ethiopian Association Of Civil Engineers
7-day trial · no credit card · cancel anytime · only pay for verified records.
Trusted by sales, marketing, and GTM engineering teams.