Negere Tibeb ነገረ ጥበብ logo
VerifiedResearch Services· Founded 2016

Negere Tibeb ነገረ ጥበብ

እንኳን ወደ ነገረ ጥበብ ደህና መጡ! በአሁኑ ዘመን የሚገኙ ተለያዩ ሀገራዊ የሆኑ አስተሳሰቦችን እንዲሁም በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ ትልቅ ድርሻ የነበራቸው ነገር ግን አሁኑ በአለው ትውልድ ዘንድ የተዘነጉና የማይታወቁ አስተሳሰቦችን በስድስት ዘርፎች በመፈለግና በማጥናት ላይ ትኩረት ሰጥቶ የሚሰራ ነው፡፡ ጥናት የሚደረግባቸው ስድስት ዘርፎች የምንላቸው፣ ክብረ መሰውር፣ በረከተ መዓድን፣ ስመ ዕጽዋት፣ ኃይለ ገሪር፣ ሕብረተ ማዕድ እና ጥበበ መጽሐፍ ናቸው፡፡ እኛ ኢትዮጵያዊያን ታላቅ ህዝቦች በነበርንባቸው ዘመነት ይህንን ታላቅነት ያመጣንባቸው ታላለቅ አስተሳሰቦች እንደነበሩን ይታወቃል፡፡ ሆኖም ግን እነዚህ አስተሳሰቦች ምን እንደነበሩና ምንጫቸው ከየት እንደነበር አሁን በአለው ትውልድ ዘንድ እንብዛም የሚታወቅ አይደለም፡፡ ለምሳሌ ያህል አሁን ዓለም በትንግርት የሚመለከታቸው ከአንድ ድንጋይ ተጠርበው ተሰሩ የሚባሉት የአክሱም ሀውልቶችና የላሊበላ አብያተ ቤተክርስቲያናት በየትኛው ጥበብና በምን መንግድ እንደታነጹ አሁን በአለው ትውልድ ዘንድ እንብዛም የሚታወቅ አይደለም፡፡ ይህንን እንደ ምሳሌ አነሳናው እንጂ በዛን ዘመን ነበሩ የሚባሉት ታላላቅ አስተሳሰቦች በርካታ ናቸው፡፡ በዛን ዘመን ስለጊዜ፣ ኃይልና ግዝፈት፣ ስለ ስነፍጥረት፣ ስለህዋ ሳይንስ ስለሰው ልጅ አኗኗር ስለፍትህና ነጻነት የነበሩ እስተሳሰቦች አሁን ዓለም ደርሶባቸዋል ከምንለው አስተሳሰብ እጅግ ልቀው የሚገኙ ነበሩ፡፡ ስለሆነም እንዚህን አስተሳሰቦች መፈለግና ማጥናት ብሎም አሁን በአለው ትውልድ ዘንድ እጥቅም ላይ እንዲውሉ ማድረግ ዳግም ተመልሶ ወደ ታላቅነት መውጣት ነው፡፡ ምክንያቱም ታላቅ አስተሳሰብ ወደ ታላቅነት የሚያደርስና ለብዙዎች የሰው ልጆች መጠለያና መሸሸጊያ የሚሆን ነው፡፡ ይኸው ዛሬም ነገረ ጥበብ በስድስት ዘርፎች በሚያደርጋቸው ጥናትና ምርምሮች ከደረሰባቸውና ከሚያውቃቸው ታላላቅ አስተሳሰቦች እርስዎ እንዲጋሩ በወዳጅነት ይጋብዝዎታል፡፡ 1. ክብረ መሰውር. https://goo.gl/TzASGz 2. በረከተ መዓደን https://goo.gl/42c58E 3. ስመ ዕፅዋት https://goo.gl/5pWtiV 4. ኃይለ ገሪር https://goo.gl/o1UsP2 5. ሕብረተ ማዕድ https://goo.gl/4jVtqV 6 ጥበበ መጽሐፍ https://goo.gl/F1hnud #ተጨማሪ ዕውቀት ክፍል፡- በዚህ ክፍል ሰዎች ካላቸው ዕውቀትና ጥበብ በተጨማሪ ቢያውቋቸው ይጠቅማሉ ተብለው የታመነባቸውን ጥበቦችና አስተሳሰቦች እንዲሁም የግዕዝ ቋንቋ በስልጠና፣በመጽሐፍትና በፊልም አማካኝነት የማጋራት ስራዎች ይካሄዱበታል። Address - Website - Faceook- https://facebook.com/NegereTibeb Twitter- https://twitter.com/NegereTibeb Address - Meskel Flower : Beside Dream-liner hotel - Worke Assefa Building 3rd floor. መስቀል ፍላወር ድሪም ላይነር ሆቴል ወርቄ አሰፋ ህንፃ 3ኛ ፎቅ. Phone Number -+251983984248

7-day free trial · no credit card

HeadquartersAddis Abeba, EthiopiaEmployees2(11 to 50)Founded year2016Websitenegeretibeb.comLinkedIn profileLinkedIn

Verified contacts

1

available on Kipplo

LinkedIn employees

2

11 to 50 range

Open roles

no listings

Distinct roles

1

indexed titles

Tech stack

0

tools in use

Monthly traffic

organic / mo

Sign up free to see all 1 verified contacts at Negere Tibeb ነገረ ጥበብ

Free for 7 days · 50 credits · no card · only pay for verified records.

Sign up free

Decision-makers and verified team members

1 contacts with verified email or phone · masked until revealed.

Sign up free →

No verified contacts on record for this company yet.

Top roles at Negere Tibeb ነገረ ጥበብ

1 distinct titles indexed · top 1 shown.

  • 1researcher

Sign up to unlock all 1 contacts at Negere Tibeb ነገረ ጥበብ

Free for 7 days · 50 credits · no card · only pay for verified records.

Sign up free

Sign up to reveal 1 verified contacts at Negere Tibeb ነገረ ጥበብ

7-day trial · no credit card · cancel anytime · only pay for verified records.

Trusted by sales, marketing, and GTM engineering teams.

Negere Tibeb ነገረ ጥበብ | Kipplo Discover