ሰበዝ ሥልጠና እና ማማከር አገልግሎት Sebez Training And Consultancy Services
በዚህ ገፅ ስለ ገቢና ወጪ ንግድ አሰራር ፣ሰነዶች አይነትና አዘገጃጀት ፣ስለ ጉሙሩክ፣ አዳዲስ መረጃዎች፣ ህጎች፣ ደንቦችና መመሪያዎች አለመአቀፋዊ እና አገራዊ መረጃዎች በፍጥነት እንዲደረሰው፣ ጠቃሚ ትምህርቶችን በቀላሉ እንዲያገኙ እናደርጋለን፡፡ አላማችን የገቢ እና የወጪ ንግድ ሰራ ላይ የተሰማሩ ወይም ወደፊት የመሰማራት ሀሳብ ያላቸው የንግድ አጋሮችን ማገዝ ነው፡፡ ይህ ቻናል በገቢና ወጪ ንግድ(Import Export) ላይ ለተሰማሩ ወይም ለመሰማራት ላሰቡ በትራንዚት ወይ ሎጀስቲክስ ድርጅት ውስጥ ለሚሰሩ በአስመጪና ላኪ ድርጅት ውስጥ በማንኛውም ዘርፍ ለሚሰሩ ለጉዳይ አስፈፃሚዎች በባንክ፣በጉሙሩክ፣ በገቢዎች እና ሌሎችም መሰል የመንግስትና መንግስታዊ ባልሆኑ መስሪያ ቤቶች ለሚሰሩ እና በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ከአስመጪ እና ላኪዎች ጋር የሚያገናኝ ስራ ላላቸው በሙሉ ጠቃሚ መረጃዎችን ለመለዋወጥ በቀላሉ ለመማማር በማሰብ የተከፈተ ሲሆን የአስመጪና ላኪነት ንግድ አሰራር በአለም አቀፍ ንግድ አስራር ውስጥ ስላሉ ሰነዶች አይነትና አዘገጃጀት ስለ ጉሙሩክ፣ ንግድ ሚስቴር፣ ብሔራዊ ባንክ አዳዲስ መረጃዎች፣ ህጎች፣ ደንቦችና መመሪያዎችን የሺፒንግ፣ የካርጎ፣ የወደብ እና ሌሎች ተያያዥ መረጃዎችን አስመጪና ላኪዎችን የሚመለከት እና ጠቃሚ የሆኑ አለመአቀፋዊ እና አገራዊ መረጃዎች በፍጥነት በቀላሉ ለቻናሉ ተጠቃሚዎች ተደራሽ በማድረግ እንማማራለን፡፡ እርሰዎም follow በማድረግ ወዳጅ ዘመድ ጓደ ኛውን ወደዚህ ቻናል በመጋበዝ መልእክቱ ለሁሉም ተደራሽ እንዲሆን በማድረግ የበኩለውን ያበርክቱ፡፡ ኑ በጋራ እንማማር! In the page we will cover all information about Import export and international trade in General. Followers who are working or intended to work in import export business, logistics and customs clearance, company liaisons officers, Bank and Customs will be more beneficial. In this page we will provide local and international information's about International trade procedures, policies, proclamations, documentations, ports, shipping lines etc.
7-day free trial · no credit card
Verified contacts
1
available on Kipplo
LinkedIn employees
4
1 to 10 range
Open roles
—
no listings
Distinct roles
1
indexed titles
Tech stack
0
tools in use
Monthly traffic
—
organic / mo
Sign up free to see all 1 verified contacts at ሰበዝ ሥልጠና እና ማማከር አገልግሎት Sebez Training And Consultancy Services
Free for 7 days · 50 credits · no card · only pay for verified records.
Decision-makers and verified team members
1 contacts with verified email or phone · masked until revealed.
Showing 1 of 1 verified contacts
Top roles at ሰበዝ ሥልጠና እና ማማከር አገልግሎት Sebez Training And Consultancy Services
1 distinct titles indexed · top 1 shown.
- 1general manager
Sign up to unlock all 1 contacts at ሰበዝ ሥልጠና እና ማማከር አገልግሎት Sebez Training And Consultancy Services
Free for 7 days · 50 credits · no card · only pay for verified records.
Sign up to reveal 1 verified contacts at ሰበዝ ሥልጠና እና ማማከር አገልግሎት Sebez Training And Consultancy Services
7-day trial · no credit card · cancel anytime · only pay for verified records.
Trusted by sales, marketing, and GTM engineering teams.